ዜና እና ሕትመት

News amharic
News amharic

News amharic (6)

በመንግስት አቅጣጫ መሰረት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን፣ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ እና የኢንደስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ውህደት ከፈጠሩ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አንድ ላይ ተገናኝተው ስለ ለውጥ አስተዳደር በዶ/ር ምህረት ደበበ ስልጠና የሰለጠኑ ሲሆን፤ የመጀመሪያውን መንፈቅ አመት የእቅድ አፈጻጸምን 1. ከተቋማዊ አቅም ግንባታ፣ 2. ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት፣ 3. ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ኦፕሬሽንና ማኔጅመንት እና 4. ከፋይናንስ እና ቢዝነስ የእይታ መስኮች አንጻር በዝርዝር ቀርቦ፤ በቀረበው አፈጻጸም እና እስከ አሁን በአሰራር ላይ ስለነበሩ ክፍተቶች ከሁሉም መስሪያ ቤቶች በመጡ ባለሙያዎች እና አመራሮች ውይይት ከተደረገባቸው በኋላ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ሌሊሴ ነሚ የማጠቃለያ ንግግር ሲያደርጉ «በቀጣይ ከተቋቋምንለት አላማ አንጻር እንደ ሀገር ትልቅ ሀላፊነት እንዳለብን አውቀን ለትውልድ የሚሻገር ስራ ጠንክረን መስራት አለብን» ብለዋል፡፡ በመጨረሻም ቂሊንጦ፣ በቦሌ ለሚ ቁጥር አንድ እና ሁለት የኢንዱስትሪ ፓርኩችን በቡድን በመከፋፈል ጉብኝት ተካሂዷል፡፡

በፕሮግራሙ የተጋበዙት ትውልደ ኢትዮጵያውያን አብዛኛዎቹ በሲልከን ቫሊ የሚሰሩ ምሁራን ሲሆኑ ጀማሪ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የፈጠራ ባለሙያዎቹ ደግሞ በኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ  ከሚገኙ 32 ድርጅቶች የተወጣጡ ናቸው፡፡
መርሃግብሩን በንግግር የከፈቱት የኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን ቴክኖሎጂ ፓርኩ ዋና ስራ አስኪያጅ / ፌቨን ዳኛቸው በአለም አቀፍ ገበያ በዘርፉ ተወዳዳሪ የሆኑ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ልምዳቸውን ለማካፈል በሀገራቸው ስለተገኙ ያመሰገኑ ሲሆን በቀጣይም እውቅ እና ተወዳዳሪ ከሆኑ ድርጅቶችና ግለሰቦች ጋር አብረው መስራት የሚችሉበትን ሁኔታ ፓርኩ እንደሚያመቻች ቃል ገብተዋል፡፡
በመርሃግብሩ ስለ ፓርኩ አጠር ያለ መግለጫ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር  አቶ ገዛኽኝ ጫልቺሳ የተሰጠ ሲሆን እንግዶቹም ለፈጠራ ባለሙያዎቹ ተሞክሮአቸውን ያካፈሉበት እና ፓርኩን የጎበኙበት ነበር፡፡

ምዘናው ፈጠራው ከሚጠበቅበት ክንውን አንጻር አሁን ያለበትን የእድገት ደረጃ በተለያዩ መስፈርቶች የመዘነ ሲሆን፤ ከመስፈርቶቹ ውስጥ የፈጠራ ስራው አይነት፤ የምክረ ሃሳቡ የቆይታ ጊዜ፤ ምርቱ ወደፊት ሊደርስበት የታሰበለት ሁኔታ፤ ጥንካሬው እና ድክመቱ፤ በስራው ላይ ያጋጠሙት ችግሮች እና በቀጣይ ሊደረግለት የሚገባው ድጋፍና ክትትልን ተካቷል፡፡
አብዛኞቹ ተመዛኞች በምዘናው ወቅት ከመዛኞች የተሰጧቸው አስተያየቶች ለፈጠራ ስራቸው እድገት የሚጠቅሙ ግብአቶች እንደሆኑ እና በቀጣይም ጠንክረው ለመስራት እንዳነሳሳቸው ገልጸዋል፡፡

ልኡካኑ በቀጣይ ከፓርኩ ጋር ለመስራት እንደሚፈልጉ በመግለጽ የመግባቢያ ሰነድም ተፈራርመዋል፡፡

የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ኮርፖሬሽን ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና ባለሞያዎች ከነሐሴ 18 እስከ ነሐሴ 20/2010 ዓ.ም. የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አዘጋጅነት ጎብኝተዋል፡፡

የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ኮርፖሬሽን ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና ባለሞያዎች ከሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና ባለሞያዎች ጋር ትውውቅ አድርገው፤ የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን አመሰራረት፣ አደረጃጀት እና የአሰራር ሂደትን በዝርዝር ገለጻ ከተደረገላቸው በኋላ ግልጽ ባልሆኑ ጉዳዮች ላይ ጥያቄ አቅርበው ምላሽ ተሰጥቷቸዋል፡፡ በመቀጠል በፓርኩ ውስጥ ያለውን የአሰራር ሂደትም ጎብኝተዋ፡፡

አብዛኞቹ ባለሞያዎች እንደገለጹት በጉብኝቱ መልካም ተሞክሮን እንደቀሰሙ እና ጠንክሮ የመስራት መንፈሳቸው እንደተነቃቃ ገልጸው በቀጣይ ለፓርካቸው እድገት ስራቸውን በእኔነት መንፈስ በመስራት የሚጠበቅባቸውን ውጤት ለማስመዝገብ እንደሚሰሩ ገልጸዋል፡፡

 

838952
2021-02-26 08:34
bodrum escort bodrum escort bodrum escort bodrum escort izmit escort izmit escort kocaeli escort mersin escort mersin escort mersin escort mersin escort ankara escort ankara escort ankara escort ankara escort ankara escort bursa escort türbanlı porno

Ankara'da oto boya koruma ve araç kaplama konusunda uzman, 19 sene önce Amerika'da başlayan markamız Team Garage olarak Ankara'da folyo araç kaplama, oto boya koruma, cam filmi, detaylı iç temizlik, seramik kaplama, oto kuaför, 3m cam filmi gibi oto estetiğine önem veren araç sahiplerine hizmet vermektedir.

Ankara psikolog ve psikoterapi merkezi denince akla gelen WISE Danışmanlık psikoterapi merkezine https://wisedanismanlik.com/ üzerinden ulaşarak tüm terapi hizmetleri ve tedavi hakkında detaylı bilgi alabilirsiniz. Wise Danışmanlık psikoterapi hizmetlerinin başlıcaları olarak bireysel sorunlar, evlilik danışmanlığı, sınav kaygısı, öfke kontrolü, anksiyete, panik atak, depresyon ve sosyal fobi gelmektedir.

İstanbul Böcek İlaçlama ile böcek ilaçlama konusunda uzman kadro ile garantili istanbul böcek ilaçlama hizmeti.

Grow your marijuana business by working with Dispensaryteam.com marijuana seo service provider worldwide.

CBD Gummies are so popular lately. You can buy the best cbd gummies from CBD Hemp X. Try CBDhempx.com for the cheap cbd gummies for sale.

Visit Green God Cannabis for the best online dispensary in Canada.

Visit https://canadadispensaryonline.ca/ for mail order marijuana from the cheapest online dispensary in Canada.

theweedlink.com is the most popular cannabis portal which introduces weed deals, dispensary reviews and dispensary coupons in Canada.

Marijuana Blows provides large variety of cannabis products worldwide. For the High-quality marijuana products you can buy marijuana for sale online from https://marijuanablows.com/marijuana-for-sale/ with free shipping.

Buy weed online worldwide at Purecannastore.com

Mega Bud Dispensary is an American online shop for ordering marijuana online.

World's best Worldwide delivery online pharmacy -qualitypillsforsale for buying / ordering Prescription Drugs atQualitypillsforsale.com

Türkiye'de Hacklink satışı için en doğru karar Hacklink.best!

xxx porno hd 4k porn nonton bokep free jav porn free jav porn deutsche porno porno gif defloration porn czech wife swap porn Video Porno Porno Italiano
?>